ወባ በኢትዮጵያ

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጤና ጥበቃ ሚንስትር ድኤታ

የወባ በሽታን በመከላከል ረገድ ሃገራችን ስኬታማ ተግባራትን እያከናወነች ነው ተባለ፡፡

ባለፉት 6 ዓመታት ብቻ የወባ ስርጭት በግማሽ መቀነሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ደኤታዋ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል፡፡

12ኛው የዓለም የወባ ቀን በድሬዳዋ በልዩልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ወባ በኢትዮጵያ