ኢትዮጵያ በሀገርዋ ያሉትን ስደተኞች ወደ ትውልድ ሀገር እና ሦስትኛ ሀገር ከማሸጋገር በተጨማሪ ሀገር ውስጥ ከዜጐች ጋር የሚኖሩበት አሰራር እየተዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
ዓለምቀፉ የስደተኞች ቀን ዛሬ በኢትዮጵያም ተከብሯል፣ ዘጋቢያችን ሙክታር ጀማል ከኤጀንሲውን ቃል አቀባይ አቶ ያሲን አልይ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርጓል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለምቀፍ የስደተኞች ቀን - በኢትዮጵያ