በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ያለበት የመጀመሪያው ሰው ከተገኘ በኃላ፣ ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገ ይገኛል። ከነዚህ ጥረቶች አንዱ በጤና ሙያ ተመርቀው ወደ ስራ ያልተሰማሩ ባለሙያዎችን በፈቃደኝነት ተመዝግበው አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ የጤና ባለሙያ እጥረትን መቅረፍ ነው።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ባልደረባችን ስመኝሽ የቆየ በቅርቡ የህክምና ትምህርታቸውን አጠናቀው መንግስት ባስተላለፈው ጥሪ መሰረት በፈቃደኝነት ተመዝግበው የመጀመሪያ ስራቸውን በኮሮና ቫይረስ መከላከልና፣ ህክምና የጀመሩ ወጣት ባለሙያዎችን አነጋግራለች፣ ቀጥሎ ይቀርባል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
የመጀመሪያ ሥራቸውን በኮሮና ሕክምና የጀመሩ ወጣት ሃኪሞች