በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የምሕንድስና ትምሕርት ክፍል ተማሪዎች ብቃት ማረጋገጫ ፈተና ጋራ በተያያዘ ተማሪዎች ባደረጉት ተቃውሞ በዩኒቨርስቲው ተጀምሮ የነበረው ፈተና መቋረጡን ያነጋገርናቸው ተማሪዎች ገለጹ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ከተቃውሞው ጋራ በተያያዘ ተማሪዎች መደብደባቸውን፣ በዩኒቨርስቲው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንና ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች ግቢውን ለቀው መውጣታቸውን ተናግረዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።)
Your browser doesn’t support HTML5
የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የምሕንድስና ትምሕርት ክፍል ተማሪዎች ተቃውሞ