ድምጽ ኢትዮጵያዊው የበይነ-መረብ ገበያ በድሮን ሸቀጦችን ለማድረስ እየተሰናዳ መሆኑን አስታወቀ ሴፕቴምበር 08, 2020 ሀብታሙ ስዩም Your browser doesn’t support HTML5 ድርጅቱ በጥቂት ወራት ውስጥ ደግሞ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን በሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮኖች) ሸቀጦችን የማድረስ አገልግሎት ለመጀመር እየተሰናዳ መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ አስታውቋል።