ጉዳይ-ኦን - አገልግሎት ሰጪዎችን በቴክኖሎጂ የሚያግዝ የሞባይል መተግበሪያ
Your browser doesn’t support HTML5
ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎችን በቀላሉ ለማገናኘት የሚረዳ የሞባይል መተግበሪያ የፈጠረ ወጣት እንግዳ አርገን ጋብዘናል። እንግዳው አለም አብርሃ ይባላል። የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲሆን ለ 15 አመታት ያክል አሜሪካ ውስጥ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ውስጥ ሲሰራ ቆይቷል። ከአለም ጋር በፈጠራ ስራውና የዲጂታል ማርኬቲግ ጠቀሜታ ዙሪያ ቆይታ አርገናል