ጋቢና ንቃት | ቆይታ ከዘላን የጥበብ እና ባህል ማእከል መስራች ሀና ኃይሌ ጋር
Your browser doesn’t support HTML5
ሀና ኃይሌ የአሁን ጊዜ (ኮንቴምፖራሪ) ገጣሚ ጸሃፊ እና የባህል ባለሞያ ናት፡፡ በዚህ በያዝነው ዓመት ውስጥ ከወዳጅ ዘመዶቿ ያሰባሰብችን ገንዘብ ተጠቅማ ህልሟን ለማሳካት ከ 500 ሰው በላይ የሚችል የባህል እና የስነ ጽሁፍ ማዕከል ተከራይታ ስራ ጀምራለች፡፡የተጓዘችበት መንገድ ቀላል እና ከተግዳሮት የጸዳ አልነበረም፡፡