ኬንያዊያን ለመጀመሪያይቱ የአፍሪካ ሴት የኖቤል ተሸላማ ዋንጋሪ ማታዪ ክብር ሰጥተው ተሰናብተዋቸዋል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄዱ የተጨማሪ ምግብ አቅርቦትና የድርቅ ጉዳት ማስወገጃ መርኃግብሮች ዩናይትድ ስቴትስ የ127 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ መመደቧን አስታወቀች፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ሁለት ታዋቂ ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ይዞ አሥሯል፡፡ የአንደኛው ክስ 'በሽብር ፈጠራ ነው' ተብሏል፡፡ ይህንን የመንግሥት እርምጃ በፖለቲካ ምክንያት የተነሣሣ ነው ሲሉ ተቃዋሚ መሪዎች አውግዘውታል፡፡
የግቤ ሦስት ኃይድሮ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እንዲቆም የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) አካል የሆነው የዓለም ቅርስ ጥበቃ ኮሚቴ ጠየቀ፡፡
የአፍሪካ ሃገሮች ለሌሎች ሃገሮች ወይም ኩባንያዎች ለተራዘመ ጊዜ የሚሰጧቸው መሬቶች ጉዳይ አነጋጋሪነት እየሰፋ ነው፡፡
በምዕራብና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ጎርፍ ሊከሰት እንደሚችል ተገለፀ፡፡
አይኦኤም በአደጋ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሃገራቸው ለመመለስ የጀመረውን ጥረት በመቀጠል ነገ እኩለ ቀን አካባቢ ከየመን 275 ኢትዮጵያዊያንን እንደሚመልስ ተገልጿል፡፡
ከቻይና በሃያ ዓመታት 120 ቢልዮን ዶላር በሸሹ ባለሥልጣናት መዘረፉ ተዘገበ፡፡
649 ጋዜጠኞች ተሰድደዋል፡፡
ኤርትራ ውስጥ የፈነዳው እሣተ-ገሞራ ባስነሣው ብናኝ ምክንያት የምሥራቅ አፍሪካ የአየር በረራ መስተጓጎሉ ተገለጠ፡፡
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኤርትራዊያንና ትውልድ ኤርትራ የኤርትራን መንግሥት በመቃወም ዛሬ ሰላማዊ ሠልፍ አካሂደዋል፡፡
የበለስን ምርት ይበልጥ ውጤታማና የኢንዱስትሪ ምርት የማድረግ አዝማሚያ፡፡
የሱዳን መንግሥት አቢዬይ ላይ ጦር አዝምቶ በኃይል መቆጣጠሩ የሰላሙን ሂደት እንደሚያወሣስበው እየተነገረ ነው፡፡
የአውሮፓ ሃገሮችና ባሕሩ ላይ የሚንቀሣቀሱ መርከቦች አዛዦች የስደተኞቹን ሕይወት እንዲታደጉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጠየቀ፡፡
የኦሣማ ቢን ላደን መገደል ወሬ በጥቅሉ በመላው መካከለኛው ምሥራቅ እንደመልካም ዜና ቢወሰድም የአልቃይዳ መረብ እንዲህ በቀላሉ ይበጣጠሳል ተብሎ ግን እንደማይታመን እየተነገረ ነው፡፡
የዩጋንዳው የተቃውሞ መሪ ኪዛ ቤሲጂዬ በዋስ በተለቀቁ በሃያ አራት ሰዓታት በአንድ ወር ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ተይዘው ታስተዋል፡፡
የኬንያ ፓርላማ የመጭውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሕግ ለማውጣት ክርክር ጀምሯል፡፡ ምርጫው የሚካሄደው በመጭው የአውሮፓዊያን ዓመት እንደሆነ ይታወቃል፡፡
በሃያኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተፈፀሙ በሰው ልጅ ታሪክ እጅግ አስከፊ የተባሉ ሁለት የጅምላ ጭፍጨፋዎች የተጀመሩት በያዝነው የአውሮፓዊያን ወር "አፕሪል" ውስጥ ነው፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ