"መረጃ ለዓለም መስጠት የምንችለው ከዓለም ጋር ስንሄድ ነው፤ ስለዚህ ኅብረተሰባችን ከዓለም ጋር እንደምንሠራ አውቆ በሙሉ ዕምነት የእኛን መረጃ እንዲጠቀም እንጠይቃለን፡፡"
"ያ ቡድን ኦጋዴን ውስጥ በስፋት የሚንቀሣቀስ አይደለም፡፡ በቅርብ ዓመታት ውስጥ ድምፁን አጥፍቶ ቆይቷል፡፡"