ኢሕአደግን ጨምሮ ዘጠኝ ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገርአቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት ራሱን ማግለሉን ራዕይ ፓርቲ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በሃገሪቱ ለተከሰተው ድርቅ መቋቋሚያ የሚሆን የ14 ቢልዮን ብር በላይ አፅድቋል፡፡
ህጋዊና ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማስቆም እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችና አፈናዎች ይቁሙ፤ በወንጀል የተሣተፉም ለፍርድ ይቅረቡ - ሲል ተቃዋሚው መድረክ ጥያቄ አቀረበ።
ከጥር ወር ጀምሮ የጤና መድህን ዋስትናበመደበኛ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ በኢትዮጵያ መደበኛ ስራ ላይ የተሰማሩ ዜጎች የጤና መድህን ዋስታ እንዲኖራተዉ የሚያስገድድ አዋጅ ከፍታችን ጥር ጀምሮ ተጋባራዊ እንደሚደረግ ተገለጸ።
በዓመታዊው የሰብዓዊ ልማት ሪፖርት ኢትዮጵያ ከ188 ሃገሮች 174ኛ፣ ኤርትራ ደግሞ 186ኛ መሆናቸው ተጠቅሷል።
አንዳንድ ዓለም አቀፍ የዕርዳታ አስተባባሪዎች በበኩላቸው ድጋፍ በቶሎ ይመጣ ዘንድ የዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ሽፋን አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል።
የተ.መ.ድ. የህፃናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ (UNICEF) ኢትዮጵያ ውስጥ ሊደርስ ይችላል ለተባለው ረሀብ፣ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጥ አሳሰበ።
በበልግ ዝናብ መቅረትና ኤልኚኞ ባስከተለዉ ድርቅ ምክንያት የአስቸኩዋይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር 8.2 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል።
ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ አገሮች የተመዘገበዉ የኢኮኖሚ እድገት ድህነትን በሚፈለገዉ መጠን አልቀነሰም ሲሉ አንድ የዓለም ባንክ ባለሙያ ተናገሩ።
የኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት በስብሰባዎቻቸዉን ከቀን ይልቅ በምሽቱ እንዲያደርጉ ዉሳኔ መተላለፉ ተገለጸ።
በድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ኢትዮጵያዊያን እየተደረገ ያለው ድጋፍ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነው ሲሉ ጉዳዩን የሚከታተለው ብሔራዊ ኮሚቴ ፀሐፊ አስታውቀዋል።
በኢትዮጵያ እንደሚጨምር ከሚጠበቀዉ የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር አንጻር ዩናይትድ ስቴትስም ሆነች፣ ሌሎች አጋሮች ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆናቸዉን አምባሳደር ፓትሪሺያ ሃስላክ አስታወቁ።
በኢትዮጵያ በኤልኚኞ ምክንያት ሊከስት ለሚችል የጎርፍ አደጋ የጥንቃቄ እቅድ መነደፉ ተገለጸ።
ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ የተመራ ታሪካዊ በረራ ያደረገዉ የኢትዮጵያጵያ ዓዬር መንገድ ትላንት ማለዳ ከባንኮክ አዲስ አበባ ገብቷል።
በተለያዩ ርቀቶች 27 የዓለም ክብረ ወሰኖችን የሠበረውና በቅርቡም የምንጊዜውም የዓለም ምርጥ አትሌት ተብሎ የተመረጠው ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ከነገ በስቲያ እሁድ በይፋ ከአትሌቲክሱ ዓለም ይሰናበታል።
የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከበረራ ካፕቴኑ አንስቶ ለበረራው ኣስፈላጊዎቹ ስራዎች በሙሉ በሴቶች የሚከነናወን ጉዞ ምሽቱን ከአዲስ ኣበባ ወደ ባንኮክተ ተጉዟል።
የደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ወገኖች ስምምነቱ ከተፈረመ በሁዋላም ቢሆን የተኩስ አቁሙን እየጣሱ መሆኑን ኢጋድ ገለጸ
የዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ለኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች የሚደርሰው በካቶሊክ ተራድዖና በዓለም የምግብ ፕሮግራም አማካይነት መሆኑ ታውቋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ