ከሦስት ዓመታት ተከታታይ ውይይት በኋላ ኢዴፓ የሊብራል ፓርቲዎች ግንኙነት አውታር አባል መሆኑን አስታወቀ።
መኢአድ እርምጃው ፓርቲአችንን ከማፍረስ ያልተነነሰ ውሣኔ ነው አለ።
መምህራን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ላይ አስተያየት ሰጡ
“ምድረ ነውጠኛ … አመፅ ተቀሰቀሰ ብሎ ቋምጦ ነበር …” -- መለስ ዜናዊ “አልቃይዳ ማለት እኛ የማናውቀው ድርጅት ነው” -- ጠቅላይ ሚኒስሩ ከጠሯቸው አካባቢዎች በአንዱ የማኅበረሰብ መሪ “የፈጠራ ወሬ ማውራቱን ከቀ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ አልቃይዳ ሕዋስ እና ስለ ደቡብ ተፈናቃዮች ጉዳይ ተናገሩ፡፡
“የኢትዮጵያ መንግሥት ተፈናቃዮቹን ከመርዳት ይልቅ እውነታውን በመካድ ፕሮፓጋንዳ ተጠምዷል” - መኢአድ
በተለይ ከአማራ ክልል ሄደው በደቡብ ክልል ጉራ ፈርዳ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮችና ቤተሰቦቻቸው በአካባቢው ባለሥልጣናት ሕገወጥ በመባላቸው የመሬት ይዞታዎቻቸውን እያስረከቡ ወደአዲስ አበባ መሰደዳቸውን ቀጥለዋል፡፡
መንግሥት ለመምህራን ያደረገው የደሞዝ ስኬል ማስተካከያ እንጂ የደሞዝ ጭማሪ አይደለም ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ከደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ካለፈው ኀሙስ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የአንዳንድ የአዲስ አበባ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ መምህራን ዛሬም ማስተማር አልጀመሩም።
ከአወሊያ የትምህርት ተቋም ጋር በተያያዘ ከሙስሊም አካላት ጋር የተለያዩ ውይይቶችን ሲያካሂድ የቆየው የኢትዮጵያ መንግሥት ሰሞኑን በመንግሥት መገናኛ ብዙኃን “ደረስኩበት” ያለውን ይፋ አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥትኤርትራ ውስጥ በ“ሽብርተኞች” ማሠልጠኛዎች ላይ ጥቃት አደረስኩ አለ፡፡
13ኛው የዓለም ጤና አጠባበቅ ማኅበራት ፌዴሬሽን ጉባዔ በአዲሳባ እንደሚካሄድ የተወሰነው “የእኛ ማኅበር ባስመዘገበው ጥንካሬ ነው” ሲሉ የማኅበሩ ፕሬዚደንት ዶ/ር ተዋበች ቢሻው ለቪኦኤ ገለፁ።
ኢትዮጵያ ከሁለት ወራት በኋላ የዓለምን የጤና ጉባዔ ታስተናግዳለች፡፡
ማይክል ፖል እስካሁን ባለው ጊዜ ከአንድ ሚልዮን ብር በላይ ገንዘብ እንዳሰባሰቡ ገልጸዋል
የደንበኞችን እርካታ ከመፍጠር አንፃር ባለፉት ስድስት ወራት የተሣካ ሥራ ማከናወኑን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታውቋል። ቪኦኤ ካነጋገራቸው ደንበኞች አብዛኞቹ ግን ለውጦች ቢኖሩም የጥራት ችግር በዚያው ልክ መጨመሩን ገልፀዋል።
ኤርትራ ውንጀላዎቹን ውድቅ እያደረገች ማዕቀቦቹን ታወግዛለች፡፡
“የምክር ቤቱ አሠራር ዴሞክራሲያዊ አይደለም”
ተጨማሪ ይጫኑ