የአፍሪካ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን የመጀመሪያ ደረጃ የምርጫ ሪፖርቱን ይፋ ሲያደርግ፤ ሂደቱ የተዋጣለትና የህዝቡን ፍላጎት ያንጸባረቀ ነበር ብሏል።
«ነፃና ገለልተኛ የሆኑ የአገር ውስጥና የውጭ አገርና ታዛቢዎች፤ በተገኙበት ምርጫው በድጋሚ እንዲካሄድ እንጠይቃለን፤» - መድረክ
የአራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ አብዛሃኛው ድምጽ ተቆጥሮ ገዥው ፓርቲ ሙሉ ለሙሉ በማለት የሚያስችል የድምጽ አብላጫ አግኝቷል። ኢህአዴግ ትልቅ የድጋፍ ሰልፍ አድርጓል።
የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ሊቀ መንበር መለስ ዜናዊ በአባሎቻቸው ላይ የሚቀርቡ ውንጀላዎች በተጨባጭ በፍርድ ቤት ከተረጋገጡ አባሉ ከድርጅቱ እንደሚባረርና የህግ ዕርምጃውም ተግባራዊ እንደሚሆን ተናግረዋል።