በትግራዩ ቀውስ ወደ ሱዳን የሚሰደዱ ዜጎች እየጨመሩ ነው
የተባበሩት መንግሥታት እርዳታ ድርጅቶች በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በተባባሰው ወታደራዊ ግጭት የሰብአዊ ቀውስ እየጨመረ መመጣቱን እየገለጹ ነው፡፡ በዚህም የተነሳ እስከ 30 ሺ የሚጠጉ ዜጎች ወደ አጎራባች አገሮች መሰደድ መጀመራቸውና ቁጥራቸውም በእየለቱ እየጨመረ መምጣቱንም ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ደግሞ በዛሬው እለት “የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ጎረቤት ሀገራት የሚሰደዱ ወገኖችን ለመቀበል እና ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን” ገልጸዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ