ከአንድ እስከ 8 ዓመት እድሜ ያሉ ሕጻናት የንባብ ባህል እንዲያዳብሩ መጽሃፍትን የማሰባሰብ እና ማዕከል መክፈት መርሃግብር
የነገ ተስፋ ሕጻናት ለአዲስ አበባ፤ የተሰኘው መርሃግብር በአ.አ አስተዳደር የህጻናት ቀዳማዊ ልጅነት መርሃግብር በኩል በ 10 ክፍለከተማዎች ከአንድ እስከ ስምንት ዓመት እድሜ ላሉ ሕጻናት የሚያገለግል የመጽሃፍት ማዕከል እና የህጻናት ማቆያ እያዘጋጀ ይገኛል፡፡ ቢሮው በጎፍቃደኞች በዚህ የእድሜ ክልል ላሉ ሕጻናት የሚያገለግሉ መጽሃፍትን እንዲለግሱም ጥሪ አድርጓል፡፡ የመርሃግብሩ አስተባባሪ ዶ/ር ታቦር ገብረመድህን ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 31, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 24, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 17, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 10, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ኦክቶበር 03, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ሴፕቴምበር 26, 2025ዐርብ፡-ጋቢና VOA