በዓለማችን ከፍተኛ ነዋይ በሚፈስበት የፋሽን ኢንዱስትሪ ተቀባይነት አግኝተው የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳትን ለዓለም ገበያ ማቅረብ ከቻሉ ኢትዮጵያዊ የፋሽን ዲዛይነሮች መካከል ገነት ከበደ በዋናነት ትጠቀሳለች። ገነት ፓራዳይዝ ፋሽን የተሰኘ ድርጅት መስርታ ባህላዊውን የሽመና ውጤት በዘመናዊ መልክ ማቅረብ ከጀመረች 30 አመታት ያስቆጠረች ሲሆን ስራዎቿን እና በዘርፉ ያበረከተችውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ታላቅ የፋሽንና የሙዚቃ ትርዒት ለማካሄድ ዝግጅት ተጀምሯል። ይህንን በማስመልከት ስመኝሽ የቆየ ከገነት እና ከትርዒቱ ፕሮዲዩሰር አንቷን ሊንድሌይ ጋር ቆይታ አድርጋለች።
የ30 አመት የፋሽን ሙያ ሲዘከር
በዓለማችን ከፍተኛ ነዋይ በሚፈስበት የፋሽን ኢንዱስትሪ ተቀባይነት አግኝተው የኢትዮጵያ ባህላዊ አልባሳትን ለዓለም ገበያ ማቅረብ ከቻሉ ኢትዮጵያዊ የፋሽን ዲዛይነሮች መካከል ገነት ከበደ በዋናነት ትጠቀሳለች። ገነት ፓራዳይዝ ፋሽን የተሰኘ ድርጅት መስርታ ባህላዊውን የሽመና ውጤት በዘመናዊ መልክ ማቅረብ ከጀመረች 30 አመታት ያስቆጠረች ሲሆን ስራዎቿን እና በዘርፉ ያበረከተችውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ታላቅ የፋሽንና የሙዚቃ ትርዒት ለማካሄድ ዝግጅት ተጀምሯል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች