ልጆችን በውጭ ሀገር የማሳደግ ፈተናዎች
ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ወላጆች፣ የቤተሰብ መራቅ፣ የስራ ጫና መብዛት እና የግዜ እጥረት በሚፈጥሯቸው ውስብስብ ችግሮች ምክንያት ዘርፈ ብዙ የልጆች አስተዳደግ ተግዳሮቶች ይገጥማቸዋል። በአሜሪካ የምትኖር አንዲት እናት ግን ወላጆች እነዚህን ችግሮች እንዲሁም ስኬቶቻቸውን የሚጋሩበት የድህረገፅ ላይ አገልግሎት ጀምራለች። 'የክንፈ ልጅ' የተሰኘውን ድህረገፅ የከፈተችው ገሊላ ክንፈ ጌታነህ ስትሆን በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ከ900 በላይ የሚሆኑ ወላጆች ተጠቃሚ ሆነዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች