ምሁራኑ ሥር እየሰደደ እንደመጣ የገለጹት፣ ልዩነቶችን ከውይይት ይልቅ ኀይልን በማስቀደም የመፍታት ዝንባሌ፣ ከፖለቲከኞች የመነጨ ችግር ነው፡፡
በመኾኑም፣ በማኅበረሰቡ በጎ ዕሤቶች፣ ፖለቲካዊ ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት፣ የተሻለች ሀገርን ለትውልድ ለማስረከብ መሥራት እንደሚገባ ምሁራኑ አሳስበዋል፡፡
በጉዳዩ ላይ፣ በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እና ባህል አካዳሚ መምህሩንና ተመራማሪውን ዶክተር ባይለየኝ ጣሰውንና የታሪክ ተመራማሪውን ዶክተር አየለ በክሪን ያናገረው አስማማው አየነው፣ ተከታዩን ዘገባ አዘጋጀቷል፡፡
በኢትዮጵያ ልዩነትን በውይይት የመፍታት ማኅበረሰባዊ ባህል መዳከሙን ባለሞያዎች ተናገሩ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች