በክልሉ የሚኖሩ ገበሬዎች በበኩላቸው፣ በፌደራል ኃይሎች እና በክልሉ ሚሊሺያዎች የሚካሄደው ግጭት የግብርና ሥራዎችን ከማስተጓጎሉ ባሻገር፣ የንግድ እንቅስቃሴዎችንም በመግታቱ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን አመልክተዋል።
በዐማራ ክልል የቀጠለው ግጭት እና የግብርና አቅርቦት እጥረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና አደጋ ላይ ጥሏል
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች