አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ያሏት ስጋቶች
በዩናይትድ ስቴትስ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የምስክርነት ቃል አዳምጧል። በምክርቤቱ ተገኝተው ቃላቸውን የሰጡት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር እና በዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /ዩኤስኤድ/ የአፍሪካ ቢሮ ምክትል ረዳት አስተዳደር ታይለር ቤክልማን ሲሆኑ በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የደህነንት፣ ኢኮኖሚ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ አሜሪካ ያላትን አቋም አብራርተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች