በየዓመቱ በተሰማሩበት መስክ ልቅናን ላስመዘገቡ ኢትዮ-አሜሪካውያን ሴቶች ከበሬታ የሚሰጥበት “ድንቅነሽ” ልዩ የሽልማት መርሐ ግብር ከሰሞኑ ተካሒዷል። በዝግጅቱ ላይ ለትውልደ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በጎ ምሳሌ ይኾናሉ የተባሉ ሰባት ግለሰቦች ተሸልመዋል። ከምስጋና እና የሽልማት መርሐ ግብሩ ባሻገር፣ ሴቶች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች የተመለከተ ውይይት ተካቷል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች