ፕሮስቴት ካንሰር በወንዶች ላይ ብቻ የሚከሰት የጤና ችግር ነው። በጎሮጎርሳውያኑ 2020 በአለም ላይ 1.4 ሚሊየን ሰዎች የፕሮስቴት ካንሰር በምርመራ ተገኝቶባቸው እንደነበር የአለም አቀፍ የካንሰር ጥናቶች ያሳያሉ። ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራትም በፕሮስቴት ካንሰር የመሞት ዕድልም በ2.7 ከመቶ የላቀ ሆኖ መገኘቱን እነዚሁ ጥናቶች አመላክተዋል። ለመሆኑ ስለፕሮስቴት ካንሰር ማወቅ የሚገቡን ነገሮች ምንድን ናቸው?
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
- 
ማርች 07, 2025የልብ ህመም እና መደረግ የሚገባው ጥንቃቄ
 - 
ማርች 02, 2025የአጥንት ብግነት አርተራይተስ
 - 
ፌብሩወሪ 15, 2025በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት
 - 
ፌብሩወሪ 14, 2025ለአስታማሚዎች ሊደረጉ የሚገቡ ድጋፎች
 - 
ፌብሩወሪ 08, 2025የፖለቲካ ምርጫ እና ጭንቀት
 - 
ፌብሩወሪ 01, 2025የቆዳን ቀለም ለማፍካት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቅባቶች እና አደጋቸው