በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ ጉራጌ ዞን-መስቃን ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ በታጣቂዎች እንደተፈጸመ በተገለጸ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አንድ ሕፃን መቁሰሉን፣ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው አስታወቁ፡፡ ማንነታቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የወረዳው ከፍተኛ ባለሥልጣንም፣ በጥቃቱ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025የባለ ሥልጣናት መፈታት ለደቡብ ሱዳን ውጥረት መርገብ ቁልፍ ጉዳይ ነው ተባለ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት በዶ.ር ደብረ ጽዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ወቀሰ
-
ማርች 14, 2025አይኤምኤፍ እና ኢትዮጵያ በዋጋ ግሽበት ትንበያ ተለያዩ
-
ማርች 13, 2025የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሦስት አባላቱ መታሰራቸውን አስታወቀ
-
ማርች 12, 2025የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ
-
ማርች 12, 2025በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ 800 ሠራተኞች መታዳቸውን ገለጹ