"ድኃይቱ ሃገር በበረከተ የውጭ ወረት እየነቀዘ ባለው ማኅበራዊ መዋቅር ላይ ዐይኗን ስታሣርፍ"
ድኃይቱ ሃገር በበረከተ የውጭ ወረት እየነቀዘ ባለው ማኅበራዊ መዋቅር ላይ ዐይኗን ስታሣርፍ
በኢትዮጵያ ያሉ ሱዳናዊያን ወጣቶች ለውሣኔ ሕዝቡ እየተዘጋጁ ነው፡፡
በአፍሪካ የመሬት ኪራይ የምግብ ዋስትና እንደማይሰጥ አንዳንዶች ይናገራሉ፡፡
የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ጉባዔ በሜክሲኮዋ የመዝናኛ ከተማ ካንኩን ትናንት ተጀምሯል፡፡
ሰሞኑን የወጡ ሁለት ጥናቶች በኤችአይቪ/ኤድስ መዛመት ላይ እየተመዘገበ ያለውን አዎንታዊ ስኬት የሚያሣዩ ናቸው፡፡
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የሕክምና ባለሙያዎች በኢትዮጵያ የሕክምና አገልግሎትና ትምህርቱን ይደግፋሉ፡፡
ማኅሙድ አሕመድ በአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ ስቱዲዮ ጥቅምት 15 ቀን 2003 ዓ.ም. ድንገት ተገኝቶ ነበር፡፡ በዚያው ከአዘጋጆችና ከአቅራቢዎች ጋር ተነጋግሮ "ትዝታ"ን አንጎራጉሯል፡፡ ያዳምጡ፡፡
በአባይ ወንዝ ላይ የባለቤትነት መብት ያለው ማነው? በሚለው ጥያቄ ላይ ውዝግቡ እየተባባሰ መሆኑ ይታያል፡፡
በቅርቡ በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ ሕዝብ ለሕዝብ የሚባል ድርጅት ሁለተኛ ዓመታዊ ስብሰባውን አካሂዶ ነበር፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት ሥልጣኑን ለማጠናከር የልማት እርዳታን እንደመሣሪያ ይጠቀማል ሲል አንድ ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድን ከሰሰ፡፡
የአፍሪካ መሬቶች በውጭ ሰዎችና ኩባንያዎች በሽያጭ ወይም በኪራይ ወይም በ"መሬት ቅርምት" መያዛቸው አስግቷል፡፡
በምዕራብና መካከለኛው አፍሪካ አዲስ ለሚከፈቱ የበረራ መሥመሮችና ለሃገሮቹ ለሚሠጥ ተጨማሪ ድጋፍ የኢትዮጵያ፣ የደቡብ አፍሪካና የግብፅ አየር መንገዶች በጋራ ሆነው ለመሥራት እየተነጋገሩ ነው፡፡
"የምናቅፈው የድኃ ድኃ የተባሉ የኅብረተሰብ አባላትን ነው፡፡" አቶ ጋሻው ወርቅነህ የአብቁተ ም/ሥ/አስኪያጅ
"በመስከረም 94ቱ ጥቃት ውስጥ የአሜሪካ መንግሥት እጅ አለበት" - ፕሬዚዳንት አሕመዲነጃጅ ለተመድ ያደረጉት ንግግር
"የሚሌንየሙን የልማት ግቦች ለመምታት እኛ ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም አቅጣጫዎች ትርጉም ያላቸው ውጤቶችን አስመዝግበናል፡፡ የራሣችንን ዕጣ ፈንታ ለመወሰን በሙሉ አቅም እየተንቀሣቀስን ነው፡፡" - መለስ ዜናዊ፤
ራስገዝ መሆኗን እራሷ ባወጀችው በሶማሊላንድ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ዘልቀው ሊገቡ የሞከሩ ታጣቂዎችን መደምሰሱን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ፤ ኦብነግ ግን አስተባብሏል፡፡
'ፓስተር ቴሪ ጆንስ ሊያደርግ ያሰበው የዕምነቱን ሣይሆን የስሜቱን ነው' - ዶ/ር አሕመድ ሞኤን
"በቅርብ ጊዜው የኢትዮጵያ ፖለቲካ አሣዛኝ የሆነው ጉዳይ መንግሥቱም፣ ገዥ ፓርቲውም፣ ሕግ አውጭውም ሁሉም አንድና እርሱው መሆኑ ነው፡፡..." - የአፍሪካ ቀንድ የፖለቲካ ተንታኝ፤ መድኀኔ ታደሠ
በሰሜን፣ ደቡብና ምእራብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ እንደሚኖር፣ ጎርፍ እንደሚኖር ዜጎች አውቀውና ተጠንቅቀው መንቀሣቀስ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ድርጅት አስታውቋል።
ተጨማሪ ይጫኑ