"በማንነታችን ጥቃት እየደረሰብን ነው" ያሉ የተወሰኑ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መፍትሔ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል።
በድሬዳዋ በተለምዶ “መስቀለኛ” በተባለው አካባቢ ሰርግ ላይ የተፈጠረ ድንገተኛ ግጭት አድማሱን አስፍቶ ለሦስት ቀናት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ አድርጓል፡፡
ኢትዮጵያውያን አርበኞች ለነፃነታቸው ሲጋደሉ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት የነበሩ አፍሪካውያንም በምዕራብና በምሥራቅ በኩል ከአርበኞቻችን ጋር አብረው ተዋድቀዋል። በምሥራቅ በኩል የተሰው አፍሪካውያን አርበኞች ድሬዳዋ ነምበርዋን አካባቢ በሚገኘው መካነ መቃብር አርፈዋል።
የሶማሌ ክልል መንግስት ካቢኔ ዛሬ ከሰዓት ባካሄደውሶማሌ የሚበዛባቸው ሶስቱን አወዛጋቢ ቀበሌዎች ወደሶማሌ ክልል እንዲዛወሩ ወስኗል::
900 ሚሊዮን ብር ወጪ የወጣበት የድሬዳዋ ውሃ ፕሮጄክት ዛሬ ተመረቀ፡፡
በድሬዳዋ የሚገኙ ወጣቶች የየአካባቢያቸውን ሰላም ለመጠበቅና ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመተባበር ለመስራት ተስማሙ፡፡
የወባ በሽታን በመከላከል ረገድ ሃገራችን ስኬታማ ተግባራትን እያከናወነች ነው ተባለ፡፡
ከወር በፊት የተሸሙት የድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ከኅብረተሰቡ ጋር ተወያይተዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሶማሌ ክልል ተፈናቃዮች ከ35 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ለገሰ፡፡
በዋናነት በቆላማ አካባቢዎች ተስፋፍቶ የሚገኘው ወባ ባለፉት ዓመታት የአልጋ አጎበር ሥርጭት በመስፋፋቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ሥርጭቱ እየቀነሰ መምጣቱን የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በምስራቅ ሃረርጌ የተለያዩ ወረዳዎች ባለፉት ሁለት ዓመታት ተፈናቅለው የነበሩ አብዛኞቹ ነዋሪዎች ወደቀድሞ መኖሪያቸው እየተመለሱ እንደሆነ ዞኑ አስታወቀ።
ዐብይ አህመድ በጂጂጋ ከተማ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ሥጦታ ተበረከተላቸው።
የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ይኄንን የተናገሩት በጂጂጋ ከተማ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ 10ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ላይ ተገኝተው ነው፡፡ ፓርቲው አዳዲስ ሥራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል፤ ስምና አርማውንም ቀይሯል፡፡
የሶማሌ ህዝብ ክልላዊ አጀንዳዎች ወጥቶ በሀገርቀፍ ፖለቲካ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከትናንት፣ ሰኞ መጋቢት 23/2011 ዓ.ም. ጀምሮ የተቃውሞ ሰልፍ እያደረጉ መሆናቸው ታውቋል።
የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አሥረኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ዛሬ በጂጂጋ ከተማ ጀመረ።
የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ሐምሌ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል የተለያዩ ከተሞች ጥቃት የተፈፀመባቸውን የክልሉን ልዩ ልዩ ብሔረሰብ ነዋሪዎች ለማቋቋም 100 ሚሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ፡፡
በድሬዳዋ እና በዙሪያዋ የሚገኙት ሁለቱ የሶማሌ ጎሳዎች ማለትም ኢሳና ጉርጉራ በኡጋዞቻቸው አማካኝነት እርቅ ጀምረዋል፡፡
ባለፈው ማክሰኞ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የተካሄደውን የአመራር ለውጥ እንደማይቀበለው የጉርጉራ ጎሳ ጋዜጣዊ ጉባዔ አስታወቀ፡፡
የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባዔ፣ ከንቲባ፣ ምክትል ከንቲባ እና ሌሎች አራት የካቢኔ ሹመቶች ላይ ነው ለውጡ የተደረገው።
ተጨማሪ ይጫኑ