በሜቴክ ላይ የተካሄደው የሙስና ምርመራ በሌሎችም ተቋማት ላይ እንደሚቀጥል የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡
የፊታችን ማክሰኞ ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር እንደሚገናኙ የሚጠበቁት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የ2012ቱን ምርጫ ነፃና ፍትኃዊ ለማድረግ በሚያስፈልጉ የማሻሻያ ዕርምጃዎች ላይ እንደሚወያዩ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ፡፡
ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡
ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ይጀመራል፡፡ ከዚህ ቀደም ብሎ የተካሄደውና በትናንትናው ዕለት የተጠናቀቀው የውጭ ጉዳዮቹ ስብሰባ በአለፉት ዓመታት ሲጠና የቆየው የሕብረቱ ማሻሻያ ሀሳብ ላይ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል፡፡
"ወንጀለኞች ገና ከየጎሪያቸው ይወጣሉ" ሲሉ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
የቤንሻንጉል ክልል መንግሥት ከቤንሻንጉል ክልል በመጡ ታጣቂዎች የሚፈጸመውን ጥቃት እንዲያስቆም ከተለያዩ አካባቢዎች ለአቤቱታ የመጡ ሰዎች ጠየቁ።
“የቡና መገኛነታችን ይከበርልን” በሚል የሚነሱ ጥያቄዎች ለውዝግብ ምክንያት ሊሆኑ እንደማይገባ አንድ የቀደሞ የፓርላማ አባል አሳሰቡ፡፡
የብሄራዊ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴል ጄነራል ክንፈ ዳኘው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
“ወንጀል የፈፀመ ማንም ሰው በየትኛውም ደረጃ ላይ ያለ ቢሆን ከተጠያቂነት አያመልጥም” ሲሉ ፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታወቁ።
ሕዳር 8 እና 9 በአዲስ አበባ ለሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ መሪዎች አስቸኳይ ጉባዔ፣ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
"ባለፉት ሰባት ወራት በርካታ ለውጦች ተገኝተዋል" ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተሰናባች ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ።
መንግሥታቸው ለአሜሪካ ድምፅ የሥራ እንቅስቃሴዎች ትብብር ለማድረግ ዝግጁ መሆኑንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ተናግረዋል።
የአሜሪካ ድምፅ ለባለሞያዎቹ ሥልጠና ሲሰጥ ያገር ውስጥ ጋዜጠኞችንም ቢያካትት ፍላጎታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታውቀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ያቀረቧቸውን አዲስ የካቢኔ አባላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አፀደቀ።
ዲሞክራሲን እና ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለመገንባት የመገናኛ ብዙኃን ሚና ከፍተኛ መሆኑን የገለፀው የአሜሪካ ድምፅ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ፤ ጣቢያው የበኩሉን እንደሚያደርግ ተናግሯል።
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በቀጣዩ ሳምንት ይፋ እንደሚያደርጉት የሚጠበቀው የካብኔ ሹም ሽር አዳዲስ አወቃቀሮች የሚታዩበት እንደሚሆን ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡
በክረምት እረፍት ላይ የቆየው የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ስብሰባ የፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመን ንግግር በማድመጥ ጀምሯል።
ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አንዱ የሆነው የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ አሥራ አምስት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን በመምረጥ፣ ደኢህዴን ለአለፉት አምስት ቀናት ባካሄደው ጉባዔ የቀድሞውን ጠ/ሚኒስቴር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ፣ ሃያ አራት ነባር አመራሮቹን፣ በክብር ማሰናበቱን ተገልጿል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ