ከግብፅና ከሱዳን ጋር የተካሄደውና ሌሊት ዘጠኝ ሰዓት የተጠናቀቀው የሦስትዮሽ ውይይት ውጤት ማስገኘቱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡
የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ኃብት ሚኒስትሮች በኅዳሴው ግድብ ላይ ለመነጋገር በአዲስ አበባ ስብሰባ ተቀምጠዋል፡፡
በቅርቡና ከዚያም ቀደም ሲል በሞያሌ የተካሄደውን ግድያ - እንደዚሁም በቤሻንጉል የተከሰተውን የዜጎች መፈናቀል እያጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።
ከ50 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የቻይና የንግድ ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
ኢትዮጵያውያን በየትኛውም የሀገሪቱ አካባቢ ተዘዋውሮ የመሥራት መብት ጥያቄ ውስጥ ሊገባ እንደማይገባው፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በጁቡቲ ያደረጉት የመጀመሪያ ጉብኝት ዓላማ ትብብር ዘርፎችን አጠናክሮ ለመቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት ማሳየት ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ሥልጣን ከተረከቡ የመጀመሪያ የውጭ ጉዟቸውን ዛሬ ወደ ጂቡቲ አድርገዋል።
የኢትዮጵያ መሪዎች የሥልጣን ጊዜ ከሁለት የምርጫ ዘመን እንዳይበልጥ ሕገመንግሥታዊ ገደብ እንደሚጣል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ አስታወቁ።
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአጣብቂኝ ጊዜ ውስጥ ወደ ሥልጣን የመጡና ይህችን ሀገር ያሸጋገሩ መሪ ናቸው ሲሉ ዶ/ር አብይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት ጋር ተነጋገሩ፡፡ ከዚሁ ከወልቃይት ጋር በተያያዘ በመቀሌ ሰጡት የተባለውን አስተያየት በተመለከተም፣ ምላሽ መስጠታቸውን የኮሚቴው አባል አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል፡፡
የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ቅድሚያ መስጠት ያለባቸው በቅርብ ላሉ አጣዳፊ ጉዳዮች ነው ይላሉ - የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፡፡
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ በነገው ዕለት የካቢኔ ሹም ሽር እንደሚያካሂዱ ምንጮች ለአሜሪካ ድምፅ ገለፁ፡፡
ዛሬ ጠዋት ተፈጥሮ የነበረው የበርካታ በረራዎች መስተጓጎል ችግር እልባት ማግኘቱንና የተለመደው ሥራ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብትና የተጠያቂነት ሕግ ኤችአር 128 ማፅደቁን እንደሚደግፉ፣ በሀገር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ የገቡትን ቃል በተግባር እንዲፈፅሙ እንጠብቃለን ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች አስታወቁ፡፡
የአሜሪካ ኮንግረስ ያሳለፈው ኤችአር 128 መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ከግምት ያላስገባ ነው ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃውሞውን ገልጿል፡፡
በኦሮምያና በሶማሌ ክልሎች ግጭቶች የተፈናቀሉ ወገኖች ወደየቀያቸው ለመመለስ ፌደራሉ መንግሥት አስፈላጊወን ሁሉ እንደሚያድርግ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከትናንት በስቲያ ተናግረዋል። ጠሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ርዕሰ ከተማ ጂጂጋ ተገኝተው ከክልሉ መሪዎችና ከተለያዩ የኅብረተሠብ ክፍሎች አባላት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል።
መራኄ መንግሥት አብይ አሕመድ በጠቅላይ ሚኒስትነት የመጀመሪያ የሥራ ጉብኝታቸውን ዛሬ፣ ቅዳሜ መጋቢት 20/2010 ዓ.ም. ሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጂጂጋ ላይ አድርገው ውለዋል።
የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የውጭ ጉዳይና የውሃ ኃብት ሚኒስትሮች የሦስትዮሽ ውይይት ዛሬ በካርቱም ተካሂዶል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ