የጎረቤት ሶማሊያ ክልላዊ መሪዎች ወደ አዲሰ አበባ ሲመጡ የቆዩት በሀገሪቱ የፌደራል መንግሥት ፈቃድና ይሁንታ መሆኑን ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሣለኝ ተናግረዋል፡፡
በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ ኮሚሺነር ጋር ያደረጉት ውይይት በኢትዮጵያ ያለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዓለም አቀፍ እውቅና እንዲያገኝ ያግዛል ሲሉ አንዳንድ የሀገር አቀፍ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ተናግረዋል፡፡
አልሸባብን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማሸነፍ የሚያስችል ስልት ማዘጋጀቱን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ /ፋርማጆ/ አስታወቁ።
ቁጥራቸው በ2.2 ሚሊዮን ለጨመረው የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ፈላጊ ኢትዮጵያውያን ምላሸ ለመስጠት ከመንግሥት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑን የተመድ የሰብዓዊ ዕርድታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።
አምስት ሃገራዊ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ከገዥው ኢህአዴግ ጋር በሚደረገው ድርድር የጋራ አጀንዳ ይዘው ለመቅረብ ተስማምተዋል፡፡
በዩናይትድ ስቴትስ ትምህርትና ሥልጠና የወሰዱ አፍሪካዊያን የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት የሦስት ቀናት ሴሚናር በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡
ድርድር ለመጀመር እየተዘጋጁ ያሉት ገዥው ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ከመካከላቸው ሦስት ቋሚ አደራዳሪዎችን መርጠዋል፡፡ የድርድሩን አጀንዳ የሚያደራጅ ኮሚቴም አቋቁመዋል፡፡
ድርቅን ተከትሎ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ ስርጭት በሰባ ከመቶ መቀነሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ ዕርዳታ ለሚጠብቁ ተረጂዎች ምግብ ለማቅረብ ከሚያስፈልገው ድጋፍ እስካሁን የተገኘው ሃምሳ ከመቶ ብቻ መሆኑን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡
የታላቁ ኢትዮጵያዊ ጀግና የሌተናል ጀነራል ጃጋማ ኬሎ የቀብር ሥነ ስርዓት ትናንት በመንበረ ፀባዎት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈፅሟል፡፡
ዛሬ ለስምንተኛ ዙር የተገናኙት ኢህአዴግና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ድርድሩ ከተሳታፊዎች በሚመረጥ ቋሚ ቡድን እንዲመራ ከስምምነት ደረሱ፡፡
በኢትዮጵያ ሶማሌ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ ከመስጠት አንፃር የውሃ አቅርቦት ዋናው ጉዳይ መሆኑን የክልሉና የአሜሪካ ኢምባሲ ባለሥልጣናት ተናግረዋል፡፡
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋምና ለተረጂዎች ለመድረስ በክልሉና በፌደራል መንግሥታት እንደዚሁም ዓለምአቀፍ አጋሮች የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የክልሉ ፕሬዚዳንት አብዲ ሙሃመድ ኡማር አስታወቁ፡፡
የአጣዳፊ ትውከት እና ተቅማጥ በሽታን ለመከላከል በፌደራል እና በክልሉ መንግሥታት አስፈላጊው እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡
ተቃዋሚዎች ውይይቱን ለማቋረጥ የሚሰጡዋቸው ምክንያቶች እንደ ቅድመ ሁኔታ እንደሚቆጠሩ ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ ቀደም ሲል አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ አስቀድሞ ሃያ አንድ አሁን መድረክ ራሱን ካገለለ በኋላ የሚያካሂዱት ድርድር ጊዜ እና ዕድል የባከነበት ነው ሲሉ አንድ የቀድሞ የፓርላማ አባል ገለጡ፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁ ለአራት ወራት እንዲራዘም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ መሪዎች የዓዋጁን መራዘም አስፈላጊ የሚያደርጉ ምክንያቶች እንዳሉ ሲገልፅ ቆይተዋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ