"ድርድሩ ከተቀሩት ተቃዋሚዎች ጋር ይቀጥላል" - የኢህአዴግ ድርጅታዊ መሪ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተካሄደ መሆኑን የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡
"የኢትዮጵያን የፖለቲካ ምህዳር ጨምድዶ የያዘው ኢህአዴግ ነው፡፡ ድርድር ማካሄድ የምንፈልገው ከኢህአዴግ ጋር ነው" የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡
የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) የአምስት ዓመት ዕቅዱን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡
ሕዝብ በተሰበሰበበት ቦታ ማጨስ የሚከለክለውን ሕግ ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር መሻሻሎች አሉ ሲል የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
22 ፓርቲዎች በሚሳተፉበት ሸንጎ ላይ መደራደር እንደማይቻልና የመድረክ ፍላጎት ከገዢው ፓርቲ ኢሐዴግ እና ከመንግሥት ጋር ብቻውን መደራደር እንደሆነ የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ተናግረዋል።
ገዥው ፓርቲና መንግሥት ለመደራደር የወሰኑት ከፍርሃትና ከውጭ ኃይሎች ጫና በመነጨ ምክንያት አለመሆኑን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ሰሞኑን ለፓርላማ አባላት ተናግረዋል፡፡
በቅርቡ ወደ ጋምቤላ ክልል በመግባት ሃያ ስምንት ሰዎችን የገደሉትና ሕፃናትን ጠልፈው የወሰዱት ዶ/ር ሪያክ ማቻር ከሚመሩት አማፂያን ጋር ሕብረት የፈጠሩ ሙርሌዎች ናቸው ሲሉ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ተናገሩ፡፡
5ሺሕ ሰዎች የሚሳቱፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለቸው በደቡብ ሱዳን እንደሚካሄድ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡
“ድርድሩና ክርክሩ በገለልተኝ አደራዳሪ ይመራ” ሃያ ፓርቲዎች
ኮንፌዴሬሽን የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ እያከበረ ነው፡፡ በነገው ዕለት በሚያካሂደው ሠላሳ ዘጠነኛው ጉባዔም ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ይመርጣል፡፡ ሃያ ዘጠኝ ዓመታት በፕሬዚዳንትነት የቆዩት ካሜሮናዊው ኢሣ ሃያቱ ዘንድሮ ጠንከር ያለ ፉክክር ገጥሟቸዋል::
የቆይታ ጊዜው ከአንድ ወር በኋላ የሚጠናቀቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ በከፊል ሊራዘም እንደሚችል ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
ዓዋጁን ተከትለው በወጡ መመሪያዎች የተቀመጡ ክልከላዎች የተወሰኑት መነሳታቸውን የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ኮማንድ ፖስት አስታወቋል፡፡
“ቆሼ” እየተባለ በልማድ የሚጠራው አካባቢ ነዋሪዎች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን በሰሞኑ አደጋ ያጡ ኀዘንተኞች የቀሩትን ዜጎች ለመታደግ የሚወሰደው እርምጃ አፋጣኝ እንዲሆን ጠይቀዋል፡፡ “በሥጋት ውጭ እያደረን ነው” ብለዋል ነዋሪዎቹ፡፡
“ቆሼ” እየተባለ በልማድ የሚጠራው አካባቢ ነዋሪዎች እና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን በሰሞኑ አደጋ ያጡ ኀዘንተኞች የቀሩትን ዜጎች ለመታደግ የሚወሰደው እርምጃ አፋጣኝ እንዲሆን ጠይቀዋል፡፡
በኦሮምያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ወረዳዎች በታጣቂዎች ይፈፀማል የተባለውን ጥቃት ለማስቆም የሁለቱ ክልሎች መንግሥታት በጋራ እየሠሩ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታውቀዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠባቸው አጋጣሚዎች በገቢውና በትርፉ ላይ ተፅዕኖ “አላሳደሩም” ብሏል ኢትዮ ቴሌኮም፡፡
ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በቅድመ ድርድር ነጥቦች ላይ የሚያደርጉትን ውይይት ዛሬ ቀጥለዋል፡፡ በድርድሩ በሚሳተፉት ፓርቲዎች አወካከልና በአደራዳሪዎች አመራረጥ ላይ ዛሬ የተወያዩት ተሳታፊዎቹ፣ የመጨረሻ እልባት ለመስጠት ለፊታችን ቅዳሜ ሣምንት ሌላ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡
ኢሕአዴግና ሃያ አንድ ሀገር አቀፍ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በቅድመ ድርድር ነጥቦች ላይ የሚያደርጉትን ውይይት ዛሬ ቀጥለዋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ