ኮንሶ ዛሬም እንዳልተረጋጋችና የመንግሥት ሹማምንት ደግሞ በሚቀጥሉት ቀናት ሕዝቡ ለስብሰባ እንደሚጠራ እያወጁ መሆናቸውን አንድ የኮሚቴ አባል ተናገሩ።
በጋራ የምንሰራው ለምርጫና ለሥልጣን ሳይሆን ለወቅቱ ጉዳይ መፍትሔ ለመሻት ነው ሲሉ ጥምረት ለብሔራዊ መግባባትና አንድነት በሚል የተሰባሰቡ ፓርቲዎች ተናገሩ።
ዲሞክራሲ ከየትም መጥቶ የሚጫን አይደለም ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት ይሄን የሚያስከብረውን ለዜጎች ካለው ተቆርቋሪነት እና ኃላፊነት መሆኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፓርላማ መቀመጫዎች በሙሉ በገዢው ፓርቲና በአጋር ድርጅቶች መያዛቸው ከወቅታዊ ሁኔታ አንፃር የሚጫወተው ሚና እንዳወሳሰበው ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ አስታወቁ።
የአማራን ክልል የሚያስተዳድረው ብአዴን ሰሞኑን ባካሄደው የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በወቅታዊ ችግሮች፣ መንስኤዎችና ምክንያቶች ላይ መነጋገሩን ይፋ አደረገ።
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት በሚል ራሳቸውን ያሰባሰቡት 16 የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ ግጭቶች ኢህአዲግ በጀመረው መንገድ ሊፈቱ እንደማይችሉ አሳስበዋል።
ግጭቶች ኢህአዲግ በጀመረው መንገድ ሊፈቱ አይችሉም ያሉ 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የኃይል እርምጃ ከቀጠለ ነገሮች ሁሉ ከቁጥጥር ውጭ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስጠንቅቀዋል።
የኢትዮጵያ መንግሥት በተቃውሞ ሰልፎች ወቅት ተፈጸሙ ለተባሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሙሉ በሙሉ እንዲያጣራ ወይም ለአህጉራዊና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ያልተገደበ የማጣራት ፍቃድ እንዲሰጥ የአፍሪካ የሰብዓዊና የሕዝቦች መብት ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ።
ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ በእሥር ላይ የነበሩ 23 ሠዎች መሞታቸውን የኢትዮጵያ መንግሥት ዛሬ ይፋ አድርጓል።
በተለያዩ ክልሎች ላለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እና ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ካልተሰጠ አገሪቱ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ልታመራ እንደምትችል የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስጋታቸውን ገልጹ።
የኢህአዲግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰሞኑን ያወጣው መግለጫ እና ያስተላለፈው ውሳኔ በሀገሪቱ ያለውን ችግር ጠባብ በሆነ እና በተለመደ ሁኔታ የተመለከተ ነው ሲሉ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ተናገሩ።
በኦሮሚያ ክልል በርካታ ሰዎች በምሸት እየተያዙና ወዳልታወቀ ቦታ እየተወሰዱ ነው ሲል የኦሮሞ ፈደራሊስት ኮንግረስ አስታወቀ።
በአሁኑ ጊዜ ሕዝብን በማስመረር ያለው ችግር ዋንኛ መንስኤ የመንግሥትን ሥልጣን ያለአግባብ መጠቀም አስማምያ መሆኑን የኢሕአዲግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚተ አስታወቀ።
በሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ያሸነፈው እና በኦሮምያ ለሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አጋርነቱን የገለጸው ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገር መመለስ እንደሚያሰጋው አስታውቋል።
በኢትዮጵያ እየተወሰዱ ያሉት የሀይል እምጃዎችና ሌሎቹ ለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ መፍትሄ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ረዳት ሚኒስቴር ቶም ማሎንስኪ አስታወቁ።
ዩናይትድ ስቴትስ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ኢትዮጵያዊያን የሚሆን የ35 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ዛሬ ይፋ አድርጋለች።
ማንም ሠው ሃሳቡን በሰላማዊ መንገድ በመግለጹ ምክንያት መሞት የለበትም ሲሉ ስለ ሰሞኑ የኦሮምያ እና የአማራ ሰልፎች የተናገሩት በኢትዮጵያ የዩኤስአይዲ ዳይሬክተር ለስሊ ሪድ አስታወቁ።
በ2008 የበጀት ዓመት የ28 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስገባቱን ኢትዮ-ቴሌኮም አስታወቀ።
ፕሬዝደንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ሁሉም የፖለቲካ ሀይሎች የሚሳተፉበት መድረክ እንዲያዘጋጁ መኢአድ ጥሪ ቀረበ።
የመንግሥት የሀይል እርምጃ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ ሀገሪቱ ወደ ከፋ ሁኔታ ልታመራ ትችላለች ሲሉ ተቃዋሚዎች አስጠንቅቀዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ