የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊውን ኤርበስ 350 አይሮፕላን በመግዛት ከአፍሪካ አንደኛ ከዓለም ሰባተኛ ሆንዋል።
ከ200 በላይ ሰዎችን በመግደልና ህፃናትን ጠልፎ በመውሰድ ተጠያቂ የሚሆኑትን የሙርሌ ጎሳ አባላት በስም መለየታቸውን የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አስታወቁ።
በኤል-ኒኞ ምክንያት የተከሰተው ድርቅ ቢያበቃም አሉታዊ ተፅዕኖው እንደሚቀጥል የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አስታወቁ።ኮሚሽነሩ አቶ ምትኩ ካሳ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳስታወቁት እርዳት የሚቀርብለት ህብረተሰብ ከዚህ ማእቀብ ሊወጣ የሚችለው ምርት ከተሰበሰበ በኃላ ነው።
ዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት - አይኤምኤፍ በየዓመቱ በሚያወጣው የአጠቃላይ ምጣኔ ኃብት ዕድገት ሪፖርቱ የኢትዮጵያ የምርት ዕድገት ለሚቀጥለው አንድ ዓመት እንደሚያሽቆለቁል አመልክቷል።
የክረምቱን ዝናብ በመጠቀም የተሳካ የመህር እንቅስቃሴ ለማካሄድ የሚያስችል በቂ የዘር አቅርቦት መኖሩን የእርሻና የተፈጥሮ ሚኒስትር አስታወቁ።
በኢትዮጵያ የክረምቱ ዝናብ የጀመረ ቢሆንም የዘር እጥረት የምግብ አቅርቦቱን ችግር ሊያራዝመው እንደሚችል አንድ በአፍሪካ ግብርና ላይ የሚሠራ ድርጅት ኣስታወቀ።
በኢትዮጵያ በኤል-ኒኖ ምክንያት ተከስቶ የነበረው ድርቅ ማብቃቱን ብሔራዊ የሜትሮሎጂ አገልግሎት ኤጄንሲ አስታወቀ።
በደቡብ ክልል በደራሼ ወረዳ የሚገኙ የ2007 ዓ.ም የምርጫ እጩዎቹ የሆኑ የመኢአድ አባሎች ከሚኖሩበት አከባቢ መባረራቸውንና ለጎደና ተዳዳሪነት የተጋለጡም እንዳሉ መኢአድ ኣስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት የመንግሥትን ጥፋት በተቃዋሚዎች ላይ ለማላከክ ይሞክራል ሲሉ የኦሮሞ ፌደራሊስት ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና አስታወቁ።
ሁለቱም ሀገራት ግጭቶችን ከሚጋብዙ ነገሮች እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርበዋል።
ከኤርትራ ጋር ወደለየለት ጦርነት መግባት የኢትዮጵያ ምርጫ አይደለም ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚውኒኬሽንስ ጉዳዮች ሚንስትር አስታወቁ።
በኦሮምያ ክልል የተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት በፀጥታ ኃይሎች የተወሰደው እርምጃ አስፈላጊና ተመጣጣኝ ነበር ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የመድረክ ሊቀ-መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የፈተናው ጊዜ እንዲራዘም የኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ያቀረቡት ምክንያት አሳማኝ ነው ብለዋል።
የፈተናው ትናንት መቋረጥ አዲስ አበባ ውስጥ ላሉ ተፈታኞች አሣዛኝ መሆኑን ቪኦኤ ያነጋገራቸው አስረድተዋል፡፡
ሰምተነው የማናውቀው እንዲህ ዓይነቱ ድርጊት የልጆቻችንን ሞራይ ይነካል ያሉ ወላጆች በበኩላቸው በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን ገልፀዋል።
ባለፈው አርብ ሰባት ተጨማሪ ህፃናት መመለሳቸውን እና ወደ አገራቸው የገቡት ቁጥር 63 መድረሱን ደግሞ የጋምቤላ ክልል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉአክ ቱት አስታውቀዋል።
በአዲስ አበባው የአፍሪቃ ሕብረት ለአህጉሪቱ መሪዎች ንግግር ያደረጉት ፕሬዝዳንት ፓክ-ኩኒዬ፣ ለኮርያ ነጻነትና ዲሞክራሲ ደማቸውን ያፈሰሱ ኢትዮጵያውያንም አመስግነዋል።
ተቃዋሚዎች ደግሞ፣ የኢሕአዴግ 25 ዓመት የሥልጣን ዘመን፣ በተለይም በፖለቲካው መስክ፣ ያለ ውጤት የባከነ መሆኑን ይናገራሉ።
"ልጆቻችን በሙሉ እስኪመለሱ እንቅልፍ አይወስደንም" ሲሉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ሲራጅ ፈዴሳ ተናግረዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ