የአፍሪካ ህብረት የሕግ አውጪ አካል የሆነው የፓን አፍሪካ ፓርላማ የሃገራቸውን ፓርላማ ወክለው መምጣት ያልቻሉትን ዶክተር አሸብር፥ የክብር ምክትል ፕሬዘዳንት ሲል ሰይሟቸዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ገንዘቡ ቀደም ሲል ከተገመተው በላይ መጨመሩን አስታውቋል።
ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙርሌ ጎሣ ታጣቂዎች በኢትዮጵያውያን ላይ በተፈጸመው ግድያና ጠለፋ ከባድ ጉዳት መድረሱ ይታወቃል።
“ክልሉ ወታደራዊ አስተዳደር ስር ይገኛል” በሦሥት የኦሮሚያ ከተሞች የሚገኙ የኦሮሞ ፌድራሊስት ኮንግሬስ ፓርቲ አባላት “የተቃዋሚዎቹ አስተያየት ብጥብጡ እንዲቀጥል ከመፈለጋቸው የመነጨ ነው፤” አቶ ፈቃዱ ተሰማ የክልሉ አስተዳድር ቃል አቀባይና የካቢኔ አባል
አብዛኞቹን የሃገሪቱን አከባቦዎች እያዳረሰ መሆኑንም የሚገልጸው ሚትሪዮሎጂ አገልግሎት ኤጀንሲስ ስለዚህ ምን ይላል?
ዩናይትድ ስቴትስ በድርቅ ለተጎዱ ኢትዮጵያዊያን መርጃ የሚሆን የ128 ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ሰጥታለች።
በቁጥጥር ሥር የዋሉት ሰዎች ዜግነት ግን አልተገለጸም። ይህ ዜና አስከተጠናቀረ ድረስ የኤርትራ መንግሥት በጉዳዩ ላይ የሰጠው አስተይየት የለም።
የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጉትላክ ቱት ሕፃናቱ የተመለሱት በተደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት ነው። የተቀሩትን ለማስመለስ ጥረቶች እንደቀጠሉም አረጋግጠዋል።
የዩናይትድ ስቴይትስ ኢምባሲ በአዲስ አበባ የባህልና የፈጠራ ማዕከል ከፈተ።
በዓመታዊው “አዲስ ዓለምአቀፍ የፊልም ፌስቲቫል” ሥር አዲስ አበባ ላይ እየተካሄደ ባለው የዘጋቢ ፊልሞች ትርዒት ዛሬ፤ ቅዳሜ በአሜሪካ የፊልም ሠሪዎችና ዳይሬክተሮች ፊልም ቀን ሆኖ ውሏል።
በተለይ በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍል ጎርፍ ብዙ አካባቢዎችን እያጥለቀለቀ ነው። ይህ ሁኔታ ሃገሪቱን ከመታት ድርቅ ያላቅቃት ይሆን?
የሴት ተማሪዎችን ችግር ጉዳይ ላይ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ብቻ ሳይሆን የአካባቢውም ሰው መሳተፍ ያለበት ጉዳይ ነው - በወሎ ዩኒቨርስቲ የስርዓተ ጾታ፣ የኤች አይ ቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መሰረት መንግስቱ
ፓርቲው ሰሞኑን ባወጣው መግለጫ፥ መንግሥት ለዜጎቹ ተገቢውን ጥበቃ አላደረገም ብሏል።
“በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ ልዩ ከሆኑት ምዕራፎች አንዱ የስደተኞች ታሪክ ነው። እናም እንደምታውቀው ኢትዮጵያውያን በብዛት የገቡበት የስደት ታሪክ አለ። ያ ከሆነ በኃላ ባለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ የሆነው፥ ኢትዮጵያውያኑ የአሜሪካ ባሕል አስፈላጊ አካል ሆነዋል።” Learned des በአዲስ አበባው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ የባሕል ክፍል ኃላፊ።
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው የዓለምአቀፉ ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ቃል አቀባይ ይዞ እስክንድር ፍሬው የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።
የደቡብ ወሎ በሚገኘው ለጋምቦ ወረዳ ለምሳሌ፤ በልማታዊ ሴፍቲኔት የሚረዱ አርሷ አደሮች ቁጥር ጨምሯል።
ዩናትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ድርቅ እየሰጠች ካለችው የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ በተጨማሪ የመቋቋም አቅሙን የሚያጎለብቱ ፕሮግራሞችን በገንዘብ እየደገፈች ነው።
ዲና ኤስፖሲቶ ሌሎች ለጋሾችም ተመሳሳይ እንዲያደርጉ እና መንግስትም ቢሮክራሲውን የተሻሻለ ወይም የተሳለጠ በማድረግ እንዲተባበር ጥሪ አቅርበዋል።
ከ200 በላይ ንጹሃን ዜጎች ከደቡብ ሱዳን በመጡ የሙሩሌ ጎሳ ታጣቂዎች የተገደሉበት ሁኔታም ማነጋገሩን ቀጥሏል።
ተጨማሪ ይጫኑ