በጋምቤላ ክልል በተፈጸው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንጹሃን ዜጎች ከነገ ረቡእ ጀምሮ የሁለት ቀናት ብሄራዊ የሐዘን ቀን አውጇል።
በክልሉ የተጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ መነሻ የመልካም አስተዳደር ችግር መሆኑን የኦሮሚያ ክልልና የፌደራሉ መንግስት ማስታወቃቸው ይታወሳል።
የሕዝብ ተወካዮች ፍርድ ቤት ትላንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ነው ጠቅላይ አቃቤ ሕግን የሚያቋቁመው፤ ፍትህ ሚኒስቴርን ደግሞ የሚያፈርሰው አዋጅ ያፀደቀው።
የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት
አንቀጾቹ የተሠረዙት ጉዳት ስላላቸው ሳይሆን በሕዝቡ ጥያቄ ስለተነሳባቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ፈቃዱ ተሰማ ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ አብራርተዋል።
ድጋፉ በዚሁ ድርቅ ምክኒያት የአስቸኳ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ፍላጎት ለማሟላት የሚውል መሆኑን ኮሚሽኑ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
በየምርጫ ክልሉ አንደኛ ሆኖ ያጠናቀቀ ፓርቲ ብቻ ፓርላማ የሚገባበት የኢትዮጵያ የአብላጫ ድምጽ ስርአት በተመጣጣኝ የውክልና ስርአት መተካት እንዳለበት አንዳንድ ተቃዋሚዎች ያምናሉ።
የድንበር ቁጥጥርን ማጥበቅ አአሸባሪዎችን እንቅስቃሴ ሊገታ እንደሚች የዩናይትድ ስቴትስ የሥጋት ቅነሳ መርኃግብሮች አስተባባሪ አምባሳደር ቦኒ ጀንኪንስ ለአሜሪካ ድምፅ ድምፅ በሰጡት ቃል መክረዋል።
የዮናትድ ስቴትሱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአሁኑ ጉብኝታቸው ከኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ጋር አልተገናኙም፣ ዳሩ ግን፣ ከሁለት ወራት በፊት እንዳነጋገሯቸው ዶ/ር በየነ ገልጠዋል።
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።
ዉድድሩ ከሴቶች መብት አንጻር በሕብረተሰቡ ዉስጥ አሉ ያሏዋቸዉን ጉዳዮች ለማጉላት እንዳስቻላቸዉ ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል።
የምግብ እስርዳታ የሚያስፈልጋቸዉ ዜጎችን ፍላጎት ለማሟላት የሚያስፈልገዉ የገንዘብ መጠን በአስቸኩዋይ ካልደረሰ አስከፊ ሁኔታ ሊከሰት እንደሚችል የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታዉቋል።
የዩናይትድ ስቴይትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብትና የስራ ጉዳዮች ረዳትሚኒስትር ቶም ማሊኖውስኪ በዚህና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋርተወያይተዋል።
ረዳት ሚኒስትር ማሊኖውስኪ ነገ ረቡዕና ሓሙስ ሩዋንዳን ይጎበኛሉ። በዚያ ከመንግስቱ ባለሥልጣናት እና ከሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር ስለመገናኛ ብዙሃን ነጻነት ስለመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ቁጥጥር ይነጋገራሉ። በአካባቢ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይትም የሚያካሂዱ መሆኑ ታውቋል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ኢዴፓን ጨምሮ ስምንት ፓርቲዎች አባል ከሆኑበት አገር አቀፍ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባላት ጋር ሰሞኑን ተወያይተዋል።
ከፊል የምናገኘዉ ድጋፍ በሚጨምርበት ሁኔታ ላይ ተነጋግረናል ሲሉ የኢትዮጵያ እግር ኩዋስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ጁነዲ ባሻ ከዘጋቢአችን እስክንድር ፍሬዉ ጋር ባደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ ገልጸዋል።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በትናንትናውለት የጀመረው የዘጠና ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫና የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ከ 700 ሚሊዮን ዶላርስ በላይ ለማሰባሰብ ያለውን እቅድ አስታውቋል።
የሰብዓዊ ርዳታ አቅራቢ ድርጅቶች በዛሬውለት ይፋ ያደረጉት ዘመቻ ህይወት ለማዳን የሚደረጉ ጥረቶች ቀዳዳ የበዛባቸውና አጣዳፊ መሆናቸውን አስታውቋል።
በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል።
ፈረቃው የሚተገበረው በተወሰኑ የከተማይቱ ክፍሎች እንደሚሆን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አመልክቷል።
ተጨማሪ ይጫኑ