አሥር ነጥብ ሁለት ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ከፊታችን ሚያዝያ አንስቶ የምግብ አቅርቦት እንደማይኖራቸው ይፋ ተደረገ።
ዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተማማኝ የቴሌኮም አገልግሎት እንዲያመቻቹ ጠይቀዋል።
ባለፉት ሁለት አስርስት አመታት በፍጥነት እያደገ ያለው የአፍሪካ ምጣኔ ሀብት፤ የውጭ ሃብት ፍሰትና ሰፊ የገበያ ትስስር ያስፈልገዋል።
የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ለጋዜጠኞች እንዳብራሩት በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረዉ ሁኔታ ምክንያት የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን የስፋ ሰለመሆኑም ከኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ጋር የጋራ መግባባት አለ።
ኦሮምያ ክልል ውስጥ የተወሰደው የኃይል እርምጃ “ስህተት መሆኑን የኢትዮጰያ መንግሥት ባለሥልጣናት አምነዋል” ሲሉ በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ አስታውቀዋል።
ኢትዮጵያ ለገጠማት የምግብ እጥረት ማሟያ የሚውል የዘጠና ሰባት ሚሊየን ዶላር ተጨማሪ እርዳታ እንደምትሰጥ ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች።
የዩናትድ ስቴትስ ልዑካን ቡድን የሚመራው በዓለም አቀፉ የልማት ኤጀንሲዋ - ዩኤስኤአይዲ ዋና አስተዳዳሪ መሆኑንም ታውቋል።
በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ያለዉን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የአፍሪቃ ሕብረት አስታወቀ።
ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚደረገው የሦስትዮሽ ውይይት የኢትዮጵያ የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጌድዮን አስፋው አስታወቁ።
አይ ፒ ኤስ ኢንተርሽናል (IPAS International) - ህጉ ከወጣ በኋላ የመጣዉ ለዉጥ በጉልህ የሚታይ ነዉ።
የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኞች ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት እና የተቃዋሚዎቹ መሪ ሪያክ ማቻር ትናንት ቅዳሜ ይመሠርቱታል ተብሎ ይጠበቅ የነበረውን የአንድነት ሽግግር መንግሥት ሳይመሠርቱ ቀርተዋል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተገለጸው 10 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሰዎች 10 ከመቶው እራሣቸውን እንደሚችሉ በኤጀንሲው ይፋ የተደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ጥያቄ ሰነድ አመልክቷል።
በመጪው ሃምሌ ወር ለሚጀመረው የከተማ ውስጥ ድህነት ማስወገጃ ፕሮግራሞች በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ መካከል ተፈርሟል።
የአክሰስ (Access Real Estate) ደምበኞች፣ መንግሥት በቤት አልሚዎች ላይ (Real Estate) ተገቢውን ክትትል እና ቁጥጥር አያደርግም በማለት እያማረሩ ነው።
በመደበኛ ሥራ ላይ የተሠማሩ ዜጎች የጤና ዋስትና እንዲኖራቸው የሚያስገድደው ዓዋጅ ከፊታችን ጥር ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
መንግስት በኛ ድርጅት ላይ ተጽዕኖ ለማድረግ የሚያስችሉትን እርምጃዎች እየወሰደ ነው ሲሉም የኦፌኮ ሊቀ-መንበር ዶክተር መራራ ጉዲና ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ፣ የግብፅ እና የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች የካርቱም ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ስብሰባ በስምምነት ተጠናቀቀ። በሱዳን ካርቱም ከተማ የተሰበሰቡት የኢትዮጵያ፣ የግብፅ እና የሱዳን የውጭ ጉዳይ እንደዚሁም የውሃ ሃብት ሚኒስተሮች በግድብ ሕዳሴ ላይ ተነጋገሩ። በስብስሰባው ላይ ጥናት የሚያካሄዱ ኩባንያዎችንም መርጠዋል።
ኦሮሚያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ዛሬም ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ግጭቶች እንደነበሩ፣ ጉዳቶች መድረሣቸው ተሰምቷል፡፡
በኦሮሚያ ክልል በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ የተወሰዱ የኃይል እርምጃዎችንና የተፈፀሙ ግድያዎችን ለማውገዝ በሚል ለዛሬ ጠርቶት የነበረ ሰልፍ ዕውቅና ባለማግኘቱ ጥያቄውን በድጋሚ ለማቅረብ መወሰኑን መድረክ አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ