የቦቆሎ ዋጋ የጨመረው ፍላጎቱና አቅርቦቱ ስላልተመጣጠነ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ የበቆሎ ዋጋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመምጣቱ ተጠቃሚዎችና የችርቻሮ ነጋዴዎች መማረራቸውን ይናገራሉ።
ኤርትራ በበኩልዋ የሚቀርቡባትን ክሶች አስተባብላለች
የወቅቱ ዝናብ ጥሩ በመሆኑ በተወሰኑ አካባቢዎች የነብረውን እጥረት ሊያካክስ እንደሚችል ተገልጿል
የሦስቱ ተጠሪዎች መልስ ሰጥተዋል፡፡
ከጥር ወር አጋማሽ ጀምሮ በሸቀጦች ዋጋ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ጥሎት የነበረው የዋጋ ተመን ከረቡዕ ጀምሮ ተነስቷል። በዘይት ስኳርና ስንዴ ላይ ያለው ተመን ይቀጥላል።
የንግድ ሚኒስቴር እጥረት ነበር ብሎ አያምንም
ቀደም ሲል በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል የነበረው ግንኙነት ብዙም የሚባልለት እንዳልነበር ብዙ ያለመናበብና ጥርጣሬ የሰፈነበት እንደነበር በግብፆች በኩል ይሄን የጥርጣሬ ድባብ ለማንሳት ተለውጠው እንደመጡ ነው የነገሩን
የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን ታሪክ በመዘከርና በማስተዋወቅ ለሃገር ሰውና ለመላው ዓለም መረጃ ይሰጣል የተባለ ዌብሣይት በሸራተን ሆቴል በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀምሯል፡፡
የግብፅ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢሣን ሻራፍ ከኢትዮጵያ አቻቸው አቶ መለስ ዜናዊና ሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር ይነጋገራሉ ጋር ለመነጋገር ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል።
የዐፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ዐሊ ሚራሕ ሀምፍሬ በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ ላይ ጽኑ አቛም እንደነበራቸው ተገለጸ የዐፋር መንፈሳዊ መሪ ሱልጣን ዐሊ ሚራህ በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ጹኑ እምነት እንደነበራቸው ተገለጸ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሣለኝ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
ኢትዮ-ቴሌኮም 'ጥራቴንም አሻሽላለሁ' ይላል
ሰራተኞች ደሞዝ እየተከፈላቸው ቢሮ ቢውሉም መቀነሳቸው ተነግሯቸዋል
ስለ አንዲት ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ የሚገፉ እናት፣ በአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ላይ ዘገባ የተከታተሉ ነዋሪነታቸው በካናዳ ያደረጉ ኢትዮጵያዉያን ታደጉዋቸዉ።
አሥረኛ ዓመቱን ያከበረው የኢትዮጵያ ታላቁ ሩጫ ውድድር ትናንት ተካሄደ። ዘንድሮ የሩጫው መሥመር ተቀይሮ በቤተ መንግሥት በኩል ማለፉ ቀርቷል።
ኃይሌ ወደ ሩጫው ተመልሷል፡፡ ሩጫ ለማቆም ደርሶበት የነበረውን ውሣኔ በኒው ዮርክ ማራቶን በገጠመው ሕመም ምክንያት በስሜታዊነት የተናገረው እንደነበርም አስታውቋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ