"የአውሮፓ ሕብረት ታዛቢ ቡድን ሪፖርት 'እንዳያማህ ጥራው፤ እንዳይበላ ግፋው' አካሄድ ታይቶበታል" ሲል የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ አስታወቀ።
አበባን በሥጦታና በመልካም ምኞት መግለጫነት መለዋወጥ በኢትዮጵያ እየተለመደ መጥቷል። ይህንኑ አጋጣሚ ወደ ገቢ ምንጭነት እየቀየሩ ካሉ ወጣቶች አንዷን እስክንድር ፍሬው ያስተዋውቀናል። *****
የእንስሳት እና የዕጸዋት ቅሪት አካል ከደብረ ብርሃን አቅራቢያ በሚገኝ አካባቢ ማግኘታቸውን ኢትዮጳያውያን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል።
አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ
ኢሕአዴግ በኢትዮጲያ የመድብለ-ፓርቲ ስርዕት እየተጠናከረ እንደሆነ ይገልጻል። ተቃዋሚዎች በበኩላቸው ገዥው ፓርቲ የህዝቡን ይሁንታ አገኘሁ የሚለው በተጭበረበሩ ምርጫዎች ነው ይላሉ።
ዶክተር መረራ ጉዲና የኢሕአዴግን እቅድ “ላም አለኝ በሰማይ ነው” አሉ…
የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ…
ዩናይትድ እስቴትስ አለም አቀፍ ጉዲፈቻን ብታበረታታም፤ ጉዲፈቻ እንደ መጨረሻ አማራጭ መታየት እንዳለበት ሴናተር ሜሪ ላንድሩ አስረዱ
ሚኒስትር አንድሪው ሚሸል ከጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ጋር ተገናኙ
በኢትዮጵያ በአመት ከ2100 በላይ ህጻናት ባለፈው አመት ወደ ዩናይትድ ስቴይትስ ለጉዲፈቻ ተሰጥተዋል። አሜሪካዊዋ ሴናተር ሜሪ ላንድሩ ጉዲፈቻ የመጨረሻ አማራጭ መሆን አለበት ይላሉ።
የመንግስትና የግል የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የርቀት ትምህርት ላልተወሰነ ጊዜ እንዳይሰጡ፤ የግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ የህግና የመምህራን ስልጠና እንዲያቆሙ በትምህርት ምንስቴር የተላለፈ መመሪያ አግዷል።
ከሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመፍጠር በአንድነት ለመስራትና ማንኛውንም እርምጃ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ገልጿል።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለአገር ዉስጥ ጋዜጠኞች ረቡእ በሰጡት መግለጫ ከተቃዋሚዎች ጋር መንግስታቸዉ ስለሚደራደርበት መስፈርትና፣ የአሸባሪዎችን ጥቃት ስለመከላከል ገልጸዋል።
አራት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ላይ ናቸው
ከቀሩት ሁለት ወንበሮች አንዱን ያሸነፉት የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ናቸው።
ከ547 የፌዴራል ፓርላማ መቀመጫዎች ኢህአዴግና አጋር ድርጅቶቹ 544 መቀመጫዎች እንዳሸነፉ ቦርዱ አፅድቋል።
“እድል ለሁሉም ፓርቲዎች በእኩልነት ሰጥተናል፣” ምርጫ ቦርድ
ምርጫው ተመልሶ ቢደገምም፤ በዴሞክራሲ ተቋማቱ የሚታዩ ግድፈቶች በድጋሜ ለገዥው ፓርቲ ያዳላሉ ሲሉ የኢዴፓ አመራሮች አስታውቀዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ