አሣታፊ የሆነ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመፍጠር የሃገራቸው መንግሥት ከአብይ አህመድ አስተዳደር ጋር ተመሣሣይ አቋም እንዳለው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ አስታውቀዋል።
ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የታገቱ ተማሪዎችን አስመልክቶ መግለጫ
በደንቢዶሎ አካባቢ የታገቱ ተማሪዎችን እና ሌሎች ዜጎችን ለማስለቀቅ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ።
ኢትዮጵያ ግብጽና ሱዳን በኅዳሴ ግድብ ዙሪያ በአዲስ አበባ ያካሄዱት የሦስትዮሽ ውይይት የመጨረሻ መግባባት ላይ አልደረሰም።
ለጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተበረከተው የኖቤል ሽልማት በኢትዮጵያና በአካባቢው ሀገራት ተስፋ የፈነጠቀ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል።
የሲዳማን ክልል መሆን ተከትሎ በሌሎች ዞኖች የተነሱ ጥያቄዎችን ከግምት ያስገባ አደረጃጀት ሊኖር እንደሚችል አንዳንድ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡
ሌሎች ፓርቲዎች ብልፅግና ፓርቲን በመክሰስ ሳይሆን አማራጭ ሀሳብ በማምጣት ይሞግቱን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት ላይ፣ ከሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌዳሞ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ፦
አዲስ አበባና የዩናይትድ ስቴትሷ ዋና ከተማ ዋሺንግተን ዲሲ የእህትማማች ከተሞች ስምምነታቸውን አደሱ።
ሰሞኑን በኦሮምያ፣ በድሬዳዋና በሀረሪ ክልሎች በደረሱ ጥቃቶች 86 ሰዎች መገደላቸውን ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ትናንት ባሰሙት ንግግር አስታውቀዋል።
ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱላሂ አልሲሲ በኅዳሴው ግድብ ዙሪያ ያደረጉት ውይይት መግባባት የተሞላበት አንደነበር ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ አስታወቁ፡፡
በቀጣዮቹ ሁለት ቀናት ከግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ ጋር እንደሚናጋገሩ የገለፁት የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኅዳሴውን ግድብ ግንባታ የሚያቆም ምንም ኃይል የለም ብለዋል፡፡
"የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ያሸነፉት የኖቤል ሽልማት አፍሪካውያን ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ማምጣት እንደሚችሉ ያረጋገጠ ነው" ሲሉ ሙሳፋኪ ማሃማት ተናገሩ።
የአማራ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ክልከላዎችና ውሳኔዎች መነሻ በአንዳንድ አካባቢዎች የቀጠለው የፀጥታ ችግር መሆኑን አንድ ከፍተኛ የክልሉ ባለሥልጣና ተናግረዋል፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ